top of page
ethiopiancross.png

ዜናዎች እና አበይት ተግባራት

. በ ሓምሌ ፭ ፳፩፫ ቀን የ ቅድሥት ሥላሤ ቤተ ክርስቲያን ምርቃትና በአለ ንግሥ በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ውሏል።

በበአሉ ላይ የ ቅዱስ ሲኖዶስ ምክትል ሥራ አስኪያጅ ብጽእ አቡነ ያሬድ እንዲሁም የፔንሴልቬኒያ ሊቀ ጳጳስ ብጽእ አቡነ ፊሊፖስ ትገኝተዋል።

No events at the moment
bottom of page